Tuesday, October 1, 2013

ትላንት መሰከረም 19 ቀን የአንድነት ፓርቲ አማራር እና የፓርላማ አባል የሆኑትን የተከበሩ አቶ ግርማ ሰይፉ “ለሚሊዮኖች ድምጽ ለነፃነት” ሰልፍ በሚያመሩበት ወቅት ፖሊሶችና ደሀግንነቶች ፒያሳ አካባቢ በሚገኙት ወርቅ ቤቶች መደዳ በሚያዋክቧቸው ሰአት የሰማያዊ ፓርቲ ብሔራዊ ምክር ቤት ም/ሰብሳቢ እና አባል የሆኑት አቶ የሺዋስ አሰፋ እና አቶ ስሜነህ በመሀል መበግባት አቶ ግርማ ወዳቀዱበት ሰልፍ እንዲያመሩ አድርገው ትንሽ እንደተጓዙ ደህንነት ነን በሚሉ ግለሰቦች ተይዘው በአደራ ጃልሜዳ አካባቢ ለሚገኘው ፖሊስ ጣቢያ ተሰጡ፤ ነገርግን ዛሬ ጠዋት ካደሩበት የጃን ሜዳ ፖሊስ ጣቢያ ወደ ፍርድ ቤት የተወሰዱ ቢሆንም ክስ የሚያቀርብ አካል በመጥፋቱ ተመልሰው ወደ እስር ቤት ተወስደዋል፡፡
አንዳንድ እማኞች እንዳሉት ድብደባም ተፈጽሞባቸዋል፡፡ እስከአሁንም የፓርቲው አመራሮችም ሆነ ጓደኞቻቸው ሊያዩዋቸው አልቻሉም፡፡

Photo: ትላንት መሰከረም 19 ቀን  የአንድነት ፓርቲ አማራር እና የፓርላማ አባል የሆኑትን የተከበሩ አቶ ግርማ ሰይፉ “ለሚሊዮኖች ድምጽ ለነፃነት” ሰልፍ በሚያመሩበት ወቅት ፖሊሶችና ደሀግንነቶች  ፒያሳ አካባቢ በሚገኙት ወርቅ ቤቶች መደዳ በሚያዋክቧቸው ሰአት  የሰማያዊ ፓርቲ ብሔራዊ ምክር ቤት ም/ሰብሳቢ እና አባል የሆኑት አቶ የሺዋስ አሰፋ እና አቶ ስሜነህ በመሀል መበግባት አቶ ግርማ ወዳቀዱበት ሰልፍ እንዲያመሩ አድርገው ትንሽ እንደተጓዙ ደህንነት ነን በሚሉ ግለሰቦች ተይዘው በአደራ ጃልሜዳ አካባቢ ለሚገኘው ፖሊስ ጣቢያ ተሰጡ፤ ነገርግን  ዛሬ ጠዋት ካደሩበት የጃን ሜዳ ፖሊስ ጣቢያ ወደ ፍርድ ቤት የተወሰዱ ቢሆንም ክስ የሚያቀርብ አካል በመጥፋቱ ተመልሰው ወደ እስር ቤት ተወስደዋል፡፡ 
አንዳንድ እማኞች እንዳሉት ድብደባም ተፈጽሞባቸዋል፡፡ እስከአሁንም የፓርቲው አመራሮችም ሆነ ጓደኞቻቸው ሊያዩዋቸው አልቻሉም፡፡

No comments:

Post a Comment