የነጻነት ደውል
የኢትዮጵያ ህዝብ ከቀን ወደቀን ለነጻነቱና ለማንነቱ ሲል የሚያደርገው ትግልና እንቅስቃሴ እንቅልፍ የነሳቸው እና የእግር ዉስጥ እሳት የሆነባቸው ወያኔ/ህወሃቶች፤ የሀገራችንን አንድነት ህልውና እና ማንነት ለማጥፋት፣ ዜጎች ስለመብታቸው እንዳይጠይቁ እየነጣጠሉ እና እየከፋፈሉ በደም የተጨማለቀ እጃቸውን እንደገና በደም እያለቀለቁ ስለሃይማኖታቸው ነጻነት፣ ስለፍትህ እጦት፣ ስለዲሞክራሲ እጦት የጮኹ አንደበቶችን በጥይት ሲዘጉ ማየት የተለመደ ነው።በአሁኑ ሰአት ግንቦት 7 ህዝባዊ ሃይል ለአገራችንና ህዝቧ ትልቅ ደወል ደውሏል። ይህም የነጻነት ደውል ነዉ::
No comments:
Post a Comment