Tuesday, May 27, 2014

ለዲሞክራሲ ለውጥ በኢትዮጵያ ድጋፍ ድርጅት ኖርዌይ አባላት በሙሉ
መተዳደሪያ ደንቡ በሚያዘው መሰረት የአባላት ጠቅላላ 1ኛ እና 2ኛ ሩብ ዓመት
መደበኛ ስብሰባ ጁን 29, 2014 ከቀኑ 15፥00 ጀምሮ ስለሚደረግ አባላት ሁሉ እንድትገኙ በጥብቅ እናሳስባለን!!
ቦታውን በቅርብ እናሳውቃለን!
የስብሰባው አጀንዳዎች፥
1 የ6ወር የስራ ክንውን ሪፖርት
2 የአባላትን ጉዳይ በተመለከተ ሪፖርት
3 በአገራችን ስላለው ወቅታዊ ሁኔታ መወያየት
4 የፋይናንስ ሪፖርቱ በጉባኤው ውይይት ይደረጋል
5 በየ6 ወር የምንደግፋቸውን ድርጅቶች አጭር ግምገማ
ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ !
                                                                                                             ዲሞክራሲያዊ ለውጥ በኢትዮጵያ ድጋፍ ድርጅት ኖርዌይ

No comments:

Post a Comment