የሰላማዊ ሰልፍ አስተባባሪዎች የስራ መመሪያ ተቀበሉ!
ቅዳሜ ግንቦት 17/ 2005 በአፍሪካ ህብረት ዋና ጽ/ቤት ፊት ለፊት የሚደረገውን የተቃውሞ ሰልፍ የሚያስተ ባብሩ የተለያየየ ስራ ዘርፍ አባላት ዛሬ ግንቦት 15 ከምሽቱ 12፡00 ጀምሮ በፓርቲው ጽ/ቤት በኢንጅነር ይልቃል ጌትነት የፓርቲው ሊቀመንበር የስራ መመሪያና አጠቃላይ ገለጻ የተደረገ ሲሆን ለማ ስታወሻነትም በጋራ የፎቶግራፍ መነሳት ስነስርዓት ተከናውኗል።
No comments:
Post a Comment